ዲናር የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህ/ሥራ ማህር በዓነቱ እና በአገልግሎት አሰጣጥ ፍጥነት ለየት ባለ መልኩ የሻሸመኔን ከተማ ነጋዴዎች ፤መንግስት ሠራኞች እና በዝቅተኛ ደረጃ ላሉ ወገገኖቻችን ለማገልገል ዝግጅታችን ጨርሰናል፡፡
እርስዎም በዚህ ታሪካዊ ተቋም የራስዎን አሻራ እንዲሳርፉ፤የተሸለ ሀብት እንዲያፈሩ እንጋብዝዎታለን፡፡ተቋማችን ቁጠባን መሰረት ያደረገ እድገት እና ለወጥን መሰረት ያደረገ የታቀደ ብድር ዋና አገልግሎቶች ሲሆን አክሲዮን መሸጥ እና የማማከር አገልግሎት ደግሞ ጎን ለጎን የሚተገብራቸው ቁልፍ ተግባራት ናቸው ፡፡
1,ቁጠባ
ቁጠባን ባህል አድርጎ ከሌላ ወገን በሚገኝ የገንዘብ ምንጭ ሳይሆን በተቆጠበ የራስ ገንዘብ ህይወትን መቀየር፣ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ብሎ
የሚያምነው ዲናር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ኅ/ስራ ማህበር መደበኛና የፈቃድ ቁጠባ ለአባላቶቹ ያዘጋጀ ሲሆን አባላቶቹ ሼር በመግዛት አባል ከሆኑ በኃላ ቁጠባን ይጀምራሉ፡፡ ለከሶስት እስከ ስድስት ወር በተከታታይ በመቆጠብ የቁጠባ ባህላቸውን ካዳበሩ በኃላ ወደ ብድር እንዲሄዱ በማድረግ የራሳቸውን፣ የቤተሰባቸውን ብሎም
የአገራቸውን እድገትና ለውጥ እንዲያፋጥኑ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
•የኅብረት ሥራ ማህበሩ መነሻ ወይም ዝቅተኛ መደበኛ ቁጠባ መጠን ከ30 ቀናት (ከአንድ ወር) ገቢ ውስጥ 10 በመቶ ወይም
ብር 500.00 (አምስት መቶ ) ነው፤
• እያንዳንዱ አባል ከመነሻ የቁጠባ መጠን በተጨማሪ የፍላጎት ቁጠባ፣ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ እና የተለያዩ ቁጠባዎችን መቆጠብ ይችላል፤
የፍላጎት ቁጠባ፡- መደበኛ መቆጠብ ካለበት 500 ብር ወይም ከገቢው 10 በመቶ በተጨማሪ የሚቆጠብ ቁጠባ ነው፡፡
የጊዜ ገደብ ቁጠባ፡-ኅብረት ስራ ማህበሩ እንደአስፈላጊነቱ ከአባላቱ ጋር በሚያደርገው ስምምነት መሠረት ለተወሰነ ግዜ ለአስቀማጩ ተከፋይ የማይሆን የጊዜ ገደብ
ቁጠባ ሊሰበስብ ይችላል
At Dinar Sacco, we offer an array of services designed to empower our members with the financial tools they need. From savings accounts to loans, we are here to support your financial aspirations.
Open a share account with us and start saving towards your future. Enjoy competitive interest rates and flexible terms.
Whether you need a personal loan, business financing, or mortgage, we provide customized solutions to help you achieve your financial objectives.
Grow your wealth with our diverse investment options designed to align with your financial goals.
Protect your future with our comprehensive insurance offerings, ensuring peace of mind for you and your loved ones.
Get expert advice from our financial consultants who can guide you through your financial journey.
A Sacco (Savings and Credit Cooperative Organization) is a member-owned financial institution that provides savings and loan facilities to its members.
To become a member, you need to meet our membership criteria and complete the application process.
We offer a variety of loans including personal, business, and mortgage loans to suit your needs.
Yes, there may be account maintenance fees or transaction fees, which will be communicated upon account opening.
You can access your account statements through our online banking platform or by visiting any of our branches.
If you forget your password, you can reset it through the 'Forgot Password' option on the login page.
